የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለህብረተሰቡ በሚደርሱ የእሀል አቅርቦቶች ላይ እሴት በመጨመር ለሸማች ማህበረሰብ ለማሰራጨት የእህል መፍጨት አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት ውል በማስፈረም አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የመንግሥትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መንግሥት የምሰ/ሐ/ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚሆን፣ የቋሚ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ መኝታ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የንፅህና እቃዎች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የኮሌጅ ማስተማሪያ BLTO እቃዎች፣ የመመገቢያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ካማናዳሪ እንዲሁም በተለያዩ የራሺኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Documents Authentication and Registration service – Purchase of Exercises Book ባለ 50 ሉክ ደብተር
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ 100 ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዢ ይመለከታል
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ መቶ ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዥን ይመለከታል
Policy Study Institute – Procurement of፡ ማስታወሻ ደብተር ትንሽ (Not book Small) ግዥ
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau – Lot 2: Purchase requisition of Record Book Large and Medium
የበቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዘመን በከተማው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መ/ቤቶችና ት/ቤቶች የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Planning and Development – የተማሪዎች አግለግሎት የሚውል ደብተር ባለ 50
Ministry of Trade and Regional Integration – procurement of bag and exercise book
በየካ/ከ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣ መጻህፍት ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ሞንታርቦ ፣ ዲኮር ፣ ድንኳን ፣ የጭነት አይሱዙ ፣ መስተንግዶ ፣ ትራንስፖርት ፣ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአበሽጌ ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ት/ቤቶች የአቅም ችግር (ውስንነት) ያለባቸው ተማሪዎች ድጋፍ የሚሆን ደብተር እስክርቢቶ እና የተማሪ ቦርሳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Center for Development (DANIDA Project) invites interested bidders for the Purchase of different items.
Ministry of Peace – ደረጃውን የጠበቀ የተማሪዎች ደብተር
የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህልና ጥራጥሬ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ ጽህፈት መሳርያ እና የሥልጠና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Council of Constitutional Inquiry – Purchase Of Student Text Book
FDRE Center for Constitution and Federalism Training – Procurement of Student Text book equivalent to Radical
Adama Science and Technology University – የማስታወሻ ደብተር ግዥ(5x8)
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 1000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2018 የትህምርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሬች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የሥልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።