በአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ በኮምቦልቻ ሪጂአፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ እና ህንፃ መሳሪያ ወይም ለፈርኒቸር የሚሆኑ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Amhara National Regional State Bahir Dar City Administration Finance Department, it invites bidders who can meet the following criteria and can compete.
የክሬን መኪና ኪራይ ግዥ
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የተደረጉና አዲስ አገልግሎት ሳይሰጡ የቆዩ የቢሮ፤ የግንባታ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የኤሌክትሪክ፤ የደንብ ልብስ፤ ብረታብረት እና በእዳ ምክንያት የተወረሱ እቃዎችን በየመጋዘኑ የሚገኙ የቤት ውስጥ ቁሳቁስ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች የህንጻ መሳሪያ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የእግረኛ መንገድ የመብራት ፖል፣ የሳኒተሪ እቃ፣ ደስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ የአስፋልት ማርኪንግ የተለያዬ ቀለም ማቅረብና በማሽን መቀባት፣ አልሙኒየም ማቅረብና መገጣጠም፣ የተፈጨ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Asphalt Distributor and Pneumatic Roller (ማሽን) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot Re tender 2ND103 በኤክስካቫተር የእንስሳት አዛባ ማውጣት በተሸከርካሪ 5 ቢያጆ የሚሆን አዛባውን መ/ቤቱ ቅጥር ጊቢ 500 ሜትር በመጓዝ ማራገፍ
Lot-34 Construction Maintenance equipment for Tiye Bridge Input
Construction Maintenance equipment (አሉምንየም)*
የክሬን ኪራይ ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ ማራቶን ቴክኒካል አ.ማ አንድ ተሸከርካሪ የማድረስ አገልግሎት ግዥ **
ECWC Rising Hongfa PLC, a concrete batching plant operator, invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply and delivery of Concrete Mixer Trucks complete with essential field spare parts, and Concrete Pumps
የክሬን አገልገሎት 006
Lot Re tender 103 በኤክስካቫተር የእንስሳት አዛባ ማውጣት በተሸከርካሪ 5 ቢያጆ የሚሆን አዛባውን መ/ቤቱ ቅጥር ጊቢ 500 ሜትር በመጓዝ ማራገፍ
LOT 106 PROCUREMENT OF 12 U RACK
Excavator spare part lot
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት በሎት 01 የዊል ኤክስካቫተር ፤ ቼን ኤክስካቫተር፣ ገልባጭ መኪና ሲኖ (Cartaway) ባክ ሎደር እና ሩሎ ኮምፓክተር በተለያዩ ቶን (6-16) እና ሎት 02 የሚክሰር 350፤ ቫይብሬተር እና ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ክሬን 40 ft እና 20 ft ማንሳት የሚችል አንድ ግቢ ውስጥ ከቦታ ወደ ቦታ የሚያንቀሳቅስ
Inner tube 23.5-25 long Valve (የሎደር ከመነዳሪ)
Construction and Electrical Equipment Lot 2
ot 103 በኤክስካቫተር የእንስሳት አዛባ ማውጣት በተሸከርካሪ 8 ቢያጆ የሚሆን አዛባውን መ/ቤቱ ቅጥር ጊቢ 500 ሜትር በመጓዝ ማራገፍ