Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline11 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-11 00:00:00
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Asphalt Distributor and Pneumatic Roller (ማሽን) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/Mach/101/2025

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Asphalt Distributor and Pneumatic Roller (ማሽን) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Asphalt Distributor

DCE/Mach

/101/2025

ሰኔ 04/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

ሰኔ 04/2017 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት

500,000.00

2

Pneumatic Roller

 

ስለሆነም፡-

        1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
        2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
        3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
        4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ መውሰድ ይችላሉ።
        5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
        6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
        7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 01144-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/17/72

E-mail አድራሻ፡- Info@dce-et.com

የድረ ገፅ አድራሻ፡- www.dce-et.com

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender