የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በጀት ሎት 1 እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች በሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት 3 ኤሌክትሮ ኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
Maintenance service for laundry &cooking machine &Spare part for incinerator with maintenance afcsh
Procurement of Sanitary Items
procurement of ሻምፓ, ሎሽን ,ቦዲ ክሬም ,የእጅ ሳሙና must be dove or equivalent and ኤርፍሬሽነር ,ሳኒታይዘር
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ እንስቲትዩት የ2019 በጀት አመት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት የቧንቧ፥ የኤሌክትሪክ የወርh ሾፕ: የጽዳት የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ባይሎጂካል እንዲሁም ኣብሄር መገልገያ የላብራቶሪ ቋሚ እና የብሮ፤የICT ዕቃዎች በሎት በመከፋፈል በጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሳት /የተዘጋ የቆሻሻ ፍሳሽ መስመሮችን መክፈት/የተዘጋ የሽንት ቤት ፍሳሽ መስመሮችን መክፈት/ሶክ አዌይ ፒት ማጽዳት አገልግሎት ግዥ ጨረታ @
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች የሚያስፈልጉትን የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ እና እቃዎች እና የአገልግሎት ማለትም የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የዲኮር ሞንታርቦና ጄኔሬተር አገልግሎት እንዲሁም የድንኳን አገልግሎት በግልፅ
Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን ለሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ለሴክተር መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብስና የመኪና ጎማና እስፔር ፓርቶች
የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
Compressed air line/portable Compressor (crack Cleaning) T-1
Procurement of Washing Machine (Laundry machine)
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለከተማው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጥቅል ግዥ ለመፈፀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡