የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከእስፓልት እስከ ጉዱማል ፓርክ መግቢያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ድች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ለሚያስገነባው የቁጠባ ቤት ግንባታ ሥራ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በአስፓልት መሃል ላይ ላለው ሚዲያ በውስጡ የተተከለው ሳር እንዳይደርቅ ውሃ ጠዋትና ማታ ለማጠጣት የሻወር ትራክ ለአንድ ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከአስፓልት እስከ እስታድዬም መግብያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ድች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በጀት ሎት 1 እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች በሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት 3 ኤሌክትሮ ኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመግዛት ካቀደው ግዥ ውስጥ የቢሮ ጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃ ከህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡