የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በጀት ሎት 1 እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች በሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት 3 ኤሌክትሮ ኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በጀት ሎት 1 እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች በሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት 3 ኤሌክትሮ ኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት-
1- ተጫራቾች በ2019 ዓ.ም የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ (ከሊራንስ ያላቸው) በከልል ወይም በፌዴራል በከልሉ ንግድ ኢንዱስትሪ ቢሮ ወይም መምሪያ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና ማረጋገጫና ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታ ማስከበሪያ /BID Security/ 20,000/ ሃያ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ መዘዣ (CPO ወይም Unconditional bank guarantee ማቅረብ ይኖርበታል።
2. በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ህጋዊ ፈቃዳቸውን ተ.ዕታ (VAT) የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬትና ታከስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶከመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለı5 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት ብር በመክፈል ደረሰኛቸውን በመያዝ ይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግዥ/ፋይናንስ ከፍል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ፡፡
3. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (bid bond/sccurity) ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ቴከኒካል አንድ - ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 5:30 ሰዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግዥ/ፋይናንስ ከፍል ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከቴከኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡
4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 5፡30 ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡
5. አሠሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡
7. የቀረበው ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒው የማይታይ እና የማይነበብ ከሆነ እንዲሁም የሚያጠራጥር ሁኔታ ቢገኝ _ ኦርጅናሉን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት
ጽ/ቤት
