Tender Detail

Tender Details

  • Company የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ከብሩክ ህንፃ ፊት ለፊት ቴሌ አጠገብ ከተሰራው አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ ወደ ቀኝ ሲታጠፉ የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113301548
  • Website
  • Deadline30 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2026-07-30 14:30:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለከተማው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጥቅል ግዥ ለመፈፀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት


ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መስያ ቁጥር-001/2019


በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለከተማው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጥቅል ግዥ ለመፈፀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት- የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ሎት-2 የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ሎት-3 የተለያዩ ቀለሞች፣

ሎት-4 የተሸከርካሪ ጎማ

በዚህም መሰረት፡- ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ

ተጋብዘዋል፡፡

1- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይመረጃ (የታከስ ከሊራንስ) ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ ተመዝጋቢ የሆኑና ስለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም የንግድ መለያ ቁጥር/TIN NUMBER/ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

3- ተጫራቾች (egp) በኦን ላየን የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

4- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ በወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ከታወቀ ባንከ የተረጋገጠ ቼክ፤ CPO ለእያንዳንዱ ጨረታ ወይም ሎት 50,000(ሃምሳ ሺ ብር) በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመከፈል ዘወትርበስራ ሰዓት ከወ/ጤ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ዋና/ስራ/ሂደት ከፍል ቀርቦ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

6- ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/ለአስራ አምስት/ ተከታታይቀናት አየር ላይ የሚውሉ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን 8፡30 ላይተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ሁለት ኮፒውን በተናጠል ለይቶ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሸገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8- መ/ቤቱ የጨረታ አሸናፊ ተወዳዳሪ የሚለየው ተወዳዳሪዎች ለእያንዳንዱ ነጠላ እቃ ባቀረቡት ዋጋ መሰረት የቀረበ አነስተኛ ዋጋ ወይም በጥቅል ሎት በማየት የተሻለውን የጨረታ አሸናፊ የመለየት ስራ ሊሰራ ይችላል።

ማሳሰቢያ ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

በጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡

መ/ቤቱ ከሸጠው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ ሞልቶ መወዳደር አይቻልም፡፡

የጨረታ ማስታወቂያውንና የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቀውን ዝቅተኛ መስፈርት የማያሟሉ ተጫራቾች ወይም አቅራቢዎች ከጨረታው ውጪ ይደረጋሉ፡፡

የጨረታውን መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ብሄራዊ የህዝብ በዓል ከሆነ ቀጣይ ወዳለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡

ስበስጠ መረጃ አድራሻ፡- በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ከብሩከ ህንፃ ፊት ለፊት ቴሌ አጠገብ ከተሰራው አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ውስጥ ıኛ ፎቅ ወደ ቀኝ ሲታጠፉ የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0113301548/0911921780/ደውለው ማነጋገርይችላሉ፡፡


የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት

Save Tender