በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈጸሚያ የሚውሉና ቀጥለው የተዘረዘሩትን እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of የጽዳት እቃዎች /cmhs/-2019
የአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ሎት 018
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ባለ 250 ግራም የእጅ መታጠቢያ ሳሙና ግዥ (6218) (2211108)
Procurement of Sanitary Items
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የዓድዋ በር የመ/ደ/ት/ቤት አ01/2019 በ2019 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ የደንብ ልብስ፣ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የምግብ አቅርቦት፣ ህትመት፣ የሕክምና እና የላብራቶሪ እቃዎች (10 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያ፣ የታሸገ ውሃ፣ የጽዳት ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ (4 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኅትመት፣ የትራንስፖርት እና የኪራይ አገልግሎቶች ግዥ - ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት - የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
አልባሳት፣ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የህሙማን ቀለቦች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የማሽነሪና የጀኔሬተር ጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዢ - የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት ግልጽ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የፅዳት ዕቃዎች-LOT-003-2019
የቢሮ ጽህፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ - ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት