የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት - የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8/ት/ጽ/ቤት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበለት በጀት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት ይፈልጋል።