Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address አርባ ምንጭ 37 ኪሜ ርቅት ላይ ይገኛል, Phone: 0916881031
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 5:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 20,000(ሃያ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO
  • opening dateበዕለቱ በ8:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Electronics Materials

የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት ግልጽ ጨረታ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን የጽዳት እቃዎችንና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡

1/ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ፡፡
2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው(ያላት)፣
3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው(ያላት)፣
4/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለዉ(ያላት) ፣
5/ የዕቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው(ያላት)፣
6/ ቫት በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ካልተገለጸ እንደተገለጸ ተደርጎ ይወሰዳል፣
7/ አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርትና ወጪ ወደ ጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
8/ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 በተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ቀርበው የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) እያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
5/ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ/ ብር 20,000(ሃያ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ አንቀበልም፡፡
10/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆየው በጨረታ ያሸነፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ እስኪያቀርቡ ድረስ ነው
11/ ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 5:30 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ በ8:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
12/ በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጸው ዋጋ ከውል ጊዜ ጀምሮ ለ60 ቀናት የፀና ይሆናል፡፡
13/ ተጫራቾች ሁሉንም ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በማድረግ በታሸገ ፖስታ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዝርዝር ሙሉ በሙሉ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
14/ አሸናፊ ድርጅቱ ውል ሲገባ ውል ማስከበሪያ 10% (CPO) ማስያዝ አለበት አለበለዚያ በውሉ መሰረት ቅድመ ክፍያ ሳይቀበል ዕቃውን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ሞባይል ስልክ ቁጥር:- 0916881031 ይደውሉ፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ 37 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡

በደ/ኢ/ክ/መ/ በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Chencha Town Finance Office seeks suppliers for stationery, cleaning, and electronics materials for sector offices. Bidders must hold a valid trade license, TIN, VAT registration, and supplier certificate. The winner must deliver goods to Chencha Town at their own transport cost.
Save Tender