የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ. ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Sanitary Items
የአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ሎት 018
Procurement of Cleaning Service
procurement of Cleaning services(የየጽዳት ሠራተኞች አገልግሎት)
ኩባንያችን የተለያየ መጠን ያላቸውን የፅህፈት መሣሪያዎች እና የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ /አ.ማ/ ኩባንያችን የተለያየ መጠን ያላቸውን የፅህፈት መሣሪያዎች እና የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሀ. ሎት -1 የፅህፈት መሣሪያዎች ለ. ሎት-2 የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ተቋማችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዓይነት ቶነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 33: Purchase Requisition of Hand Soap/የእጅ መታጠቢያ ሳሙና/k
በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለፁትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019ዓ.ም ለፅ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፣ ሎት 1. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጦች ሎት 2. ቋሚ እቃ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመታዊ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች መግዛት ስለፈለገ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር WWC 04/2019 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በሎት ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፤
ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሐረሪ ህዝብ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ እቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ ክፍሎች እና ቢሮዎች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃወች ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ፡፡