Tender Detail

Tender Details

  • Company በአ.አ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ቃሊቲ ማሰልጠኛ ግቢ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን ቃሊቲ አዲስ ቅ/ጽ/ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 04 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0904159873
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security5,000 /አምስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/CPO/
  • opening dateተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 5:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019ዓ.ም ለፅ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፣ ሎት 1. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጦች ሎት 2. ቋሚ እቃ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአ.አ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019ዓ.ም ለፅ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ማለትም፣

  • ሎት 1. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጦች
  • ሎት 2. ቋሚ እቃ
  • ሎት 3. የጽዳት እቃዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በመስኩ የተሰማሩ፣ህጋዊ ና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የኢ.ፌዴሪ የገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የተ.እ.ታ ተመዝጋቢዎች ለመሆናቸው ኮፒ ማስረጃ እና Tin No ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ/Finacial /ሰነድ ፣እንዲሁም አስፈላጊ ቴክኒካል ሰነዶችን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመለየት ኦርጂናልና ኮፒውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ግዥ ክፍል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 /አምስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/CPO/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን መ/ቤቱ በሰጣቸው ሰነድ ላይ መሙላት እና በአያንዳንዱ የመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ ፊርማ በመፈረም የድርጅቱን ማህተም ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና እንዲቀርብ ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቻ ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፣በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 5:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  8. ተጫራቾች ውሉን ሲያዋሉ ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0904159873/0913149064 ደውሎ መጠየቅ ወይም ቃሊቲ ማስልጠኛ ግቢ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቃሊቲ አዲስ ቅ/ጽ/ ቤታችን ፋይናንስ ክፍል በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

የአ.አ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Kaliti New Branch Office seeks suppliers for office supplies via open tender, split into four lots: consumable office items, car tires and accessories, fixed assets, and cleaning supplies. Bidders must hold a valid business license, be registered on the Ministry of Finance suppliers list, and provide TIN and VAT registration copies. Samples required where requested.
Save Tender