Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline03 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1: ብር 50,000.00፤ ሎት 2: ብር 150,000.00 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Machines And Accessories

ተቋማችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዓይነት ቶነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፋፋግ/ ገጨ-013/2019

1. ተቋማችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዓይነት ቶነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት የዕቃው ዓይነት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
1 የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ 50,000.00 ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
2 የተለያዩ ዓይነት ቶነሮች ግዥ 150,000.00 ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፋሲሊቲና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሰነዱን በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሥሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፋሲሊቲና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና "ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY" በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility seeks to buy various cleaning supplies (Lot 1) and various toners (Lot 2) for its head office through open tender. Eligible bidders must have a valid business license, VAT registration, renewed tax clearance, and a taxpayer ID.
Save Tender