በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Samara University – አስቸኳይ የፅዳት እቃዎች ግዥ##
Arsi University – procurement of Sanitary Item 2
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በመደበኛ በጀት እና በስፖርት ምክር ቤት በጀት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ቁሳቁሶች ማለትም የስፖርት ትጥቆችና ቁሳቁስ፤ የጽ/መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ብትን ጨርቅ፣ ጫማዎችን እና የውጭ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን በእናርጅእናውጋ ወረዳ የደ/ወርቅ የመጀ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት4 ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት5 የጭነት መኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ፣ ሎት6 ህትመት፣ ሎት7 ፈርኒቸር እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Water and Energy Bureau – Procurement of cloth Soap
Oromia Water and Energy Bureau – Procurement of Soft(Toilet tissue paper)
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ፣ ሎት 4 የመኪና መለዋወጫ ግዥ፣ ሎት 5 የተለያዩ የጥገና እቃዎች ግዢ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – Procurement of Sanitary Item
Ministry of Urban and Infrastructure – ሎት 16 የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
National Intelligence and Security Service – sanitary item (rev01)
Arsi University – Procurement Of liquid Soap
Hawassa University – Lot - 181 Purchase Requisition for Sanitary Item.
University of Gondar – Procurement of sanitary ( ለሌሽማኒያሲስ ፤ ካርት እና ለተከታታይ ሙያ ስልጠና ምአከል ምርምር ክፍል አገልግሎት የሚውል የፅዳት እቃወች ግዥ)
Ministry of Defense – procurement of sanitary items /prb
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለዋና መስሪያ ቤት፣ ለዲስትሪክቶች፤ በመላ ሀገሪቱ ለከፈታቸው ቅርንጫፎች እና ወደፊት ለሚከፍታቸው ተጨማሪ ቅርንጫፎች ቢሮዎች የጽዳት አገልግሎት ሰጪ የሆኑ ብቁ ድርጅቶችን (ኤጀንሲዎችን) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዋግ ኸ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች ሎት 4. የደንብ ልብስ ሎት 5. የእስፖርት ትጥቆች ሎት 6, የመኪና መለዋወጫ ሎት 7. የፈርኒቸርእቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል።
Arbaminch University – Purchase Requisition of AMIT/AWTI ለካፍቴሪያ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጽዳት ዕቃዎች ግዥ // 33
በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።