Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Cleaning Service
procurement of laundry serves
lot 14 purchase of sanitary material
ጃክስ ትልቁ 2ዐዐ ግራም ፣ በረኪና ባለ 1 ሊትር እና የመስታወት ማጽጃ መርዝ 6ዐዐ ሚሊ EDCSC
purcasing of car cleaning product 03/2018
Lot 4 Procurement of sanitary & Other related items 2018
በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ
የልብስ ሳሙና 250 ግራም ጥሩ ሽታ ያለው/ SOAP250GRAM/የአገልግሎት ዘመኑ ከሁለት ዓመት በላይ የሆነ ለሴቶች ህጻናትና ወጣቶች
ማሞ መዘምር ካምፓስ የጽዳት ፈሳሽ ሳሙና ግዥ
Purchase of Various cleaning supplies ii
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Cleaning Goods
በኦለንጭቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ኦርጅናል የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ የብረት ቧንቧ እና መገጣጠሚያ እና HDPE Pipe እና መገጣጠሚያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር ለሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን ጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጽዳት እቃዎች ግዥ/Purchase of detergent items/
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት CCTV Camera Supply and Installation, Computer Smart TV, Photo copier, Printer, የእስቴሽነሪና የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ ኬሚካልና ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of sanitary Items 2018
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ ታፕሴሪ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስረኛ (የተጠሪጣሪ) ቀለብ እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡