የፋይበር ፕላስቲክና ችግኞቹን አቅርቦት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የእስቴሽነሪዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የተያዩ የተክል ዘር፣ የህንጻ ጥገና፣ የጉልበት ስራ፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናና ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የዲኮርና ሳውንድ ሲስተም ኪራይ አገልግሎት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ(m)
Purchase Requisition for Flowers and Fertilizer
የችግኝ ግዥ ፐ/ሰ
Purchase Requisition of Natural flowers (የተዘጋጀ የተፈጥሮ አበባ ግዥ)
Purchase of Natural flower on the table/ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የተፈጥሮ አበባ
በጉለሌ ክ/ከ/ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለየዩ አገልግሎቶችን ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጣ/ወ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት ከዚህ በታች በየሎቱ በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የኤፍ/ግ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለግብርና ጽ/ቤት እና ለአካባቢ ደን ዱር እንስሳት ልማት ጽ/ቤት /በሪድ ፕላስ ፕሮጀክት / በ2018 በጀት ዓመት ፖሊተን ቲዩብ፤ የደን ዘር እና የሩዝ መፈልፈያ ማሽን በግልጽ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ ለማስጠገንና የደን ዘር ዓይነቶችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Fence Construction for Seedlings
ለቢሮ እና ለግቢ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ችግኞች ግዥ
ለግቢ ውበት የሚሆን የተለያዩ ዝሪያ ያላቸው የዛፍና ችግኞ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በUNDP የበጀት ድጋፍ ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ሎት1 ተገጣጣሚ ፈርኒቸር፣ 2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና በሴፍቲኔት የበጀት ድጋፍ ሎት1 የአትክልት እና ዘር ግዥ ሎት1 የውሀ መሳቢያ ጀኔሬተሮችን በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 13 Purchase of Leather Sofa and Flower
የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፈዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተለያዩ ችግኝ ግዥ 01
PROCUREMENT OF FLOWER /*በእጅ የሚሰጡ አበባ በፍሬ /2018/Ma