በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ የመኪና ጋራጅ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ ድንኳን ኪራይ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የእንስሳት የህክምና እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።
Mekidelamba University – አትክልትና ፍራፍሬ ግዥ
የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልሎት የሚውሉ ዕቃዎችን እና የህግ ታራሚዎች ቀለብና የወጥ ማጣፈጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Adama Science and Technology University – የችግኝ ግዥ//
Houses of Peoples Representative – Procurement of various vegetable planting and landscaping works
Ministry of Transport and Logistics – የተለያዩ ዓይነት የችግኝ ግዥን ይመለከታል
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች፣ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የአይሲቲ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መድሃኒቶች እና የክሊኒክ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ፣ የከብቶች መኖ ግዥ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል።
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the PROCUREMENT OF PULLETS OF COMMERCIAL EGG LAYERS
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the SUPPLY AND DELIVERY OF SHADE NET
Wonji/shoa sugar Factory requires purchasing the followings items from eligible bidders. All eligible and qualified bidders are invited to participate in the Tender specified in the documents in line with the following instruction
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the supply
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the SUPPLY AND DELIVERY OF PULLET DEVELOPER FEED
Ethiopian Coffee and Tea Authority – የቡና ሰርቶ ማሳያዎችና ችግኝ ጣብያ የታፔላ ህትመት/EU-CAfE
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምርትና ሥልጠና ኮሌጅ የሚከተሉትን ዕቃዎች:- የአረም መከላከያ መድኃኒት (ኬሚካል)፤ የተባይ መከላከያ መድኃኒት (ኬሚካል) እንዲሁም የግብርና ኬሚካል መርጫ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ambo University – የ2018 የዶሮዎች መኖ ግዥ
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማ በሥሩ ለሚያስተዳድረው የላይ ብር እርሻ ልማት ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
University of Gondar – የሞባይል ቀፎ ግዥ
Dire Dawa University – lot 39 procurement of የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ ባለ 10000 ሊትር የዉሃ አትክልትለድሬዳዋና አካባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች ብቻ ማጠጫ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የጽዳት መሳሪያዎች፣ ሕትመትና የሕትመት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ፤ ሞተር ሳይክል ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪ፣ የደን ዘሮችና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
University of Gondar – Lot-002 ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ማዳበሪያ ግዥ