በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለጅ/ጥ/ወ ለሴክተር መስሪያ ቤት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ለመስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ambo University – የታሰረ ድርቆሽ ሳር ግዥ
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ፈርኒቸሮች፤ ኤሌክትሮኒክሶች፤ የተለያዬ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተርሳይክል ጎማዎች ከነ ካለመዳሪያዎቻቸው ፤ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያዩ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ambo University – የእንስሳት መኖ ግዥ
Wolkite University – ሎት 4 ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የአትክልትግዥ
Wolkite University – ሎት 3 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ ግዥ/
National Metrology Institute of Ethiopia – purchase flower and pot
Islamic Relief Worldwide (IRW) is inviting eligible suppliers who can provides seasonal supplies through framework agreement and can meet the following
SOS Sahel Ethiopia organization invites bidders to compete for supply of items listed hereunder
Adama Science and Technology University – ለግቢ ውበት አገልግሎት የሚውል የችግኝ ግዥ
Bio and Emerging technology Institute – Requisition for ችግኝ
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2018 በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ የምግብ እህሎች (ጥራ ጥሬዎች)፤ አትክልቶችና ቅመማ ቅመሞች ፤ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች ፤ የተለያዩ የፅዳት እና አላቂ ዕቃዎች፤ የሲቪል ሰራተኞች ደንብ ልብስ /ብትን ጨርቅ/ እንዲሁም የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በ 2018 በጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መ/ቤቶች በበጀት ዓመቱ ለሚያከናውነው የእቃና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በሎት /ምድብ/ የግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Mekidelamba University – የተማሪዎች ምግብ ቤት ግበአት ጤፍና ጥራጥሬ ግዥ
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 01/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Raya University – Lot 6: Procurement of Vegetables & Fruits
Samara University – Lot 1.2 የአትክልት አቅርቦት
Ministry of Defense – Lot 1 Procurement of teffe flour (የጤፍ ዱቄት ግዥ) for 2018
Madda Walabu University – የከብቶች መኖ ግዥ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2018