Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline02 Sep 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-09-02 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 1.2 የአትክልት አቅርቦት

Samara University


Tender Information

TitleLot 1.2 የአትክልት አቅርቦት
DescriptionLot 1.2 የአትክልት አቅርቦት
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0001-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-02 10:00:00
Invitation Date2025-08-18 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 033667828
Email: kedirali176@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 132

LegalQualification

  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.5)
  • •Participation Fee:

    ለጨረታ ተሳትፎ ብር 500.00/አምስት መቶ /በሠመራ ዩኒቨርስቲ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000026530548 በቴሌ ብር በክፈያ ዘዴ መፈፀምና መረጃ በሲስተም ማቅረብ

    (Ref: 4.2)
  • •Trade Licence:

    በ2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    NB.VAT Registration Certificate Not Need of This Lot B/C Vegetables Vat Exempted/

    (Ref: 4,5)
  • •Bid Security/የጨረታ ማስከበሪያ:

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ  መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4,5)
  • • የመልካም ስራ አፈፃፀም:

    የ2013፤2014 ወይም 2015 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 5000000.00 /አምስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • • ናሙና:

    ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀው ናሙና መሰረት ለማቅረብና የማእከላዊ ስታቲክ በሚሰጥባቸው ግብአቶች ዋጋ እና ከ3ወር ወር በፊት መጠይቆችን እንደማይጠየቁ ማረጋገጫ ማቅረብ

    (Ref: 4.6)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4,5)
  • •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance):

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) Form ERCA

    (Ref: 4.5)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender