የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣የዶሮና እንቁላል፤ የታሸጉ ምግቦች፤የጥራጥሬ እና የስጋ ግብአቶችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Assosa University – የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ ግዥ 2018
Adigrat University – LOT 16 ፡ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ ግዥ
University of Gondar – ሞባይል ቀፎ ግዥ(CDHI Project)
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
The Oromia Water and Energy Bureau now invites sealed bids from eligible bidders for Procurement of Pipes & Fittings for Supply Chain Spar Parts as Seed Materials as Enhancing Service delivery & Scheme sustainable for previously constricted project, by categorizing the program woredas into five clusters
The Agricultural Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Supply and Delivery of Polyethylene Tube
Assosa University – ለችግኝ እና ሰብል ችግኝ ልማት መኮችኮቻ ቁሳቁስ ግዥ 2018
Republican Guard – 1ኛ ደረጃ ጥሬ ጤፍ -Lot-08-2018
Wolaita Sodo University – Lot - 20 Vegetables/አትክልት
Adama Science and Technology University – የአበባና ዛፎች ችግኝ ግዥ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የዶሮ መኖዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የሰው ሰራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ:-
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን እቃዎች ብቃት ያላቸውና በልኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Wollo University – በድጋሜ የወጣ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ2018ዓ.ም
የአመድጉያ የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ግ/ፋ/ን አስቡድን መሪ የበጎች የተመጣጠነ መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ የደን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡