Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0115577520
  • Website
  • Deadline24 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Printing And Publishing , Agricultural , Cloth And Shoes , Office Equipment

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን እቃዎች ብቃት ያላቸውና በልኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የገዥው መለያ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን፡-

ሎት 1. የደንብ ልብስ …………የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 34,200.00

ሎት2 አላቂ የቢሮና የትምርት ዕቃዎች…….የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 28,000.00

ሎት 3. የጽዳት እቃዎች………………. የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 14,200.00

ሎት 4. የቋሚ እቃዎች……………የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 26,178.00

ሎት 5. ለሕትመት………………. የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1500.00

ሎት 6. የደንብ ልብስ ስፌት…………. የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1,400.00

ሎት 7. የከተማ ግብርና ግብዓቶች የአሳ እና የዶሮ መኖ ………. የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 3.250.00

ሎት 8. ለፕለንት ለማሸነሪና ለመሣሪያ ዕድሳት እና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 3,600.00

ሎት 9. አላቂ የህክምና ቁሳቁስ……………የጨረታ ማስከበሪያ በብር መን 400.00

ብቃት ያላቸውና በልኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግሥት ግ/ን/አሰ/ኤጀንሲ ድረ -ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች ጨረታውን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር እያዘው ማቅረብ አስባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200(ሁስት መቶ )በመከፈል በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው (አስረኛው) ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግሥቱ 3፡00 በልደታ ልማት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ/ት/ቤት ይከፈታል፡፡

6. የመከፈቻው ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ የስራ ቀን ታሽጎ ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት-1፣ ሎት-2፣ ሎት-3፣ ሎት-4፣ ሎት-5 ብቻ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሠረት የተሟላ ፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው እቃዎች የሞሉት ዋጋ ከቫት ጋር መሆኑን መለየት አለባቸው፡፡

8. የዘገየ ጨረታና ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- (ጥያቄ)

አድራሻ - ልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 09 ስር የሚገኘው የልደታ ልማት የመጀመሪያና

መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስልክ ቁጥር:- 0115577520/0115578474

የቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድመ አንደኛና የልደታ ልማት

የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender