የጨረታ ቁጥር እዓሀቢሮ 132/2018 የተስያዩ የእንስሳት መኖ ዘር ግዥ በአማራ ከልል እንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በሪስቶር ፕሮጀከት በጀት በተገኘ ድጋፍ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የእንስሳት መኖ ዘር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Assosa University – አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ
ካዮ ኃ/የተ አትከልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አ/አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፍያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈርማዳበሪያ ዳፕ/ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልግል፡፡
Information Network Security Administration – INSA Procurement of Agricultural Tools R - RFQ/68/18
Assosa University – የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁስ ግዥ 33
Ministry of Revenue – Purchasing of Artificial Flower(MOR Adama)
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸርየአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቶች ከድርጅቱ የማራገፊያ ጣቢያዎች ዝርዝር መግለጫ ሰነድ በመውሰድ ለማጓጓዝ የሚፈለገውን የማድረሻ ዋጋ በጠጠርና በአስፋልት መንገድ በአማካይ በኩንታል በእያንዳንዱ ጣቢያ በመለየት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፣ እንዲሁም ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድበልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ከ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለችግኝ የሚሆን ዘር እና ችግኝ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ/መረጃዎች በማቅረብ/ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
Ministry of Labor and Skills – የዶሮ መድሀኒቶች ግዥ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/
Ethiopian Federal Police – ጥሬ ቡና ግዥ ቁ 001
Adigrat University – ንፅህናው የጠበቀ ነጭ ጤፍ
Dilla University – የአትክልት ግዥ ###
Ministry of Urban and Infrastructure – Flower Pots & seeding 02
Ethiopian Civil Service University – የምግብ ግብኣቶች እና አትክልትና ፍራፍዎች 2018 3
Addis Ababa Science and Technology University – Procurement of Banana
ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር /ኩሪፍቱ ሪዞርቶች/ በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የስጋ ምርቶች፣ ዶሮ እና የእንቁላል፣ የአሳ ምርቶች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች እንዲሁም ለሠራተኞቹ ዩኒፎርም ከነስፌቱ የሚያቀርብ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን ኖራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ እና የተለያዩ መኖዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Procurment of Maize