የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን ኖራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 163/18
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን ኖራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም ዘርፍ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
መክፈቻ ቦታ |
|
1 |
ኖራ ከነትራንስፖርቱ |
በኩል |
6,785 |
50,000.00 |
በ31ኛ ቀን 4:00 |
በዕለቱ 4፡20 |
ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ (ግብርና ቢሮ) ግዥ ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል |
- በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 30 ቀናት አሰከ 11፡30 ድረስ የማይመለሰ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጰያ ክልላዊ መንግሰት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮለጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ኘሮፎርማ/በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኮፒ የማጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡20 ተጫራጮች /ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና /ንብ/አሰ/ዳይ/ቢሮ ይከፈታል።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ31ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት የሆናል።
- ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 30 ተከታታይ ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0461310134/ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
