Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦስተን ፓርትነርስ ሃላ/የተ/የግል/ማህበር/ኩሪፍቱ ሪዞርትስ/
  • Address ቦሌ መንገድ ቦስተን ፓርትነርስ ህንጻ አራተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0116 18 43 64
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር)
  • opening date2026-01-12 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Textile, Garment & Leather

ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር /ኩሪፍቱ ሪዞርቶች/ በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የስጋ ምርቶች፣ ዶሮ እና የእንቁላል፣ የአሳ ምርቶች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች እንዲሁም ለሠራተኞቹ ዩኒፎርም ከነስፌቱ የሚያቀርብ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ ይፈልጋል፡፡

ቦስተን ፓርትነርስ ሃላ/የተ/የግል/ማህበር/ኩሪፍቱ ሪዞርትስ/


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር /ኩሪፍቱ ሪዞርቶች/ በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የስጋ ምርቶች፣ ዶሮ እና የእንቁላል፣ የአሳ ምርቶች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች እንዲሁም ለሠራተኞቹ ዩኒፎርም ከነስፌቱ የሚያቀርብ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ ይፈልጋል፡፡

ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ከቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተወ/የግል ማህበር አድራሻ ቦሌ መንገድ ቦስተን ፓርትነርስ ህንጻ አራተኛ ፎቅ ግዢ ከፍል የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ከሰኞ ታኅሣሥ 27 እስከ ዓርብ ጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡

  • ለጨረታው የሚቀርብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ /TIN/ Certificate/፣ የቫት ምስክር ወረቀት /VAT Certificate/ እንዲሁም ህጋዊ የሆነ የብቃት ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች ኮንትራት የሚዋዋሉት ለአንድ አመት ሆኖ የኮንትራት ዋጋው በየአራት ወሩ የገበያ ጥናት ተደርጎ የሚስተካከል ይሆናል፡፡
  • አቅራቢ ተጫራቾች እየሰሩ ካሉባቸው ተመሳሳይ ድርጅቶች የማስረጃ ደብዳቤ /የድጋፍ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ አቅራቢ ድርጅት /ምርቶቹን ሪዞርቶቹ በሚገኙበት ቦታ/እንጦጦ፣ ቢሾፍቱ፣ እንዲሁም አሸዋ ሜዳ/ቡራዩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ከጨረታ በኋላ ተመላሽ የሚሆን ብር ሁለት ሺህ (2,000.00) በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል። CPO ያልያስያዘ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከሰኞ ጥር 4 እስከ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 18 43 64 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ኩሪፍቱ ሪዞርትስ

 

Save Tender