ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር /ኩሪፍቱ ሪዞርቶች/ በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የስጋ ምርቶች፣ ዶሮ እና የእንቁላል፣ የአሳ ምርቶች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች እንዲሁም ለሠራተኞቹ ዩኒፎርም ከነስፌቱ የሚያቀርብ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ ይፈልጋል፡፡
ቦስተን ፓርትነርስ ሃላ/የተ/የግል ማህበር/ኩሪፍቱ ሪዞርት/ ለሪዞርቶቹ ለላውደሪ፣ ለሃውስኪፒንግ እንዲሁም ለማብሰያ እቃዎች/ኪችን ጽዳት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብራንድ ኬሚካሎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን እንዲሁም ለድርጅቱ መኪናዎች ጥገና እና ሰርቪስ ሰጪ ጋራጆችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ እና አገልግሎት ሰጪ /ጋራጅ/ አወዳድሮ በቀጣይነት አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡