የጨረታ ቁጥር እዓሀቢሮ 132/2018 የተስያዩ የእንስሳት መኖ ዘር ግዥ በአማራ ከልል እንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በሪስቶር ፕሮጀከት በጀት በተገኘ ድጋፍ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የእንስሳት መኖ ዘር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመትከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን በካፒታል በጀት ሚዲቪስናኪት፣ ለሜንጅ ቁጥጥር አገልግሎት የሚውል መድሃኒትና ቁሳቁስ፤በመልሶ ማቋቋም በጀት ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪእቃዎችና ኬሚካሎች እና በመደበኛ በጀት ለቻግኒ ዳልጋ ከብት ማእከልየተለያዩ የእንስሳት ምጥን መኖዎች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በአገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡