Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት
  • Address አማራ ኢትዮጵያ, Phone: 058 2204516
  • Website
  • Deadline15 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመትከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን በካፒታል በጀት ሚዲቪስናኪት፣ ለሜንጅ ቁጥጥር አገልግሎት የሚውል መድሃኒትና ቁሳቁስ፤በመልሶ ማቋቋም በጀት ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪእቃዎችና ኬሚካሎች እና በመደበኛ በጀት ለቻግኒ ዳልጋ ከብት ማእከልየተለያዩ የእንስሳት ምጥን መኖዎች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በአገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመትከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን በካፒታል በጀት ሚዲቪስናኪት፣ ለሜንጅ ቁጥጥር አገልግሎት የሚውል መድሃኒትና ቁሳቁስ፤በመልሶ ማቋቋም በጀት ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪእቃዎችና ኬሚካሎች እና በመደበኛ በጀት ለቻግኒ ዳልጋ ከብት ማእከልየተለያዩ የእንስሳት ምጥን መኖዎች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በአገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ቁጥር እሀልማኤ 126/2017 ሎት1 ሜዲቪስና ኪት ፣ ሎት2 ለሜንጅ ቁጥጥር አገልግሎት የሚውል መድሀኒትና ቁሳቁስ/ ሎት3 ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካሎችእና ሎት 4 ለቻግኒ ዳልጋ ከብት ማእከል የተለያዩ የእንስሳት ምጥንመኖዎች ግዥ

ሎት ቁጥር

የእቃው ዝርዝር

ሎት1

ሚዲቪስና ኪት

ሎት2

ለሜንጅ ቁጥጥር አገልግሎት የሚውል መድሀኒትና ቁሳቁስ/

ሎት3

ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪ እቃዎችናኬሚካሎች

ሎት4

ለቻግኒ ዳልጋ ከብት ማእከል የተለያዩ የእንስሳት ምጥን መኖዎች

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችእንዲወዳደሩ ይጋብዛል

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው፣በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውንየሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና ለመድሀኒቱና ምጥን መኖውየመድሃኒትና መኖ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርተፍኬት ማቅረብየሚችሉ
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በተ.ቁ1 የተጠቀሱትንናየሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋርአያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ የሚገዙ ግብዓቶች አይነትና ዝርዝርመግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው የአብክመግብርና ቢሮ ቁጥር 69 ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናበባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ ሲፒኦ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በጥንቃቄበታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡትፐርፎርማንስ ቦንድ ወይም ሲፒኦ ባህርዳር ከተማ ከሚገኝ ማንኛውምባንከ መሆን ይኖርበታል፡፡
  5. ቴክኒካል ፕሮፖዛል ዋና እና ቅጅ እና የዋጋ ማቅረቢያ ፋይናሻልፕሮፖዛል ዋና እና ቅጅ እያንዳንዱን ለየብቻው ታሽጐ መቅረብይኖርበታል፡፡
  6. ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አብሮ በፖስታ መታሸግ ያለባቸው ከላይበተ.ቁ1 የተጠቀሱትንና ሌሎች አስፈላጊ የቴክኒክዶክመንቶችመሆንይኖርበታል፤ ከፋይናንሻል ፕሮፖዛል ጋር አብሮ በፖስታመታሸግ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብቻ ነው፡፡
  7. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉቢሮ ቁጥር 11 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 220 4516/058 220 6479 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መ/ቤቱየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. አሸናፊው ድርጅት ውል ከያዘበት ቀን ጀምሮ በ60 ቀናት ውስጥአጠቃሎ ማቅረብ አለበት፡፡
  9. ተጫራቾች በአብክመ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር11 በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጨረታ ሣጥኑማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  10. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶበዚያው እለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውየማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፣ ነገር ግንየሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራቀን ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

 

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Save Tender