Prime Minister Office – ሎት 468 ሞባይል ቀፎ ግዥ
Ministry of Water and Energy – PR for flower 1
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ከችግኝነት ያለፉ ቁጥራቸው 1000 የሚሆኑ የተለያዩ የዛፍ እና የፍራፍሬ አይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የራያ ዋከና ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ያገለገሉ ሁለት (2) ጃንደር ኮምፓይነሮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሉሜ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ችሎት ቡድን በአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ ፍ/ቤቱ በ9/9/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የዶሮ እርባታ ንብረትነቱ የፍርድ ባለዕዳ የሆነው በቢዮ ቢሲቄ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን እንዲሸጥ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ministry of Health – flowers
Ministry of Urban and Infrastructure – Purchase for Flower pots & Seedings
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በአርባ ጉጉ ዲስቲሪክት 3/ በጭላሎ ጋለማ ድስትሪክት 4/በሻሸመኔ ዲስትሪክት 5/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድላ ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የተለያዩ ችግኞችና የችግኝ ፖቶች ግዥ
Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry hereby invites registered eligible National Bidders
SNV-Ethiopia Country Office would like to float a tender for interested, eligible & competitive bidders for the provision of avocado farming tools and equipment
ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – new procurement of Seed bag
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ ከባድና ቀላል መኪኖች፣ የእርሻ መሳሪያ ማሽኖች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ጎማ ፣ የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ ፤ እና እንጦጦ ጫንጮ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Dilla University – በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ አቅርቦት ግዥ
Ministry of Education – Flower bath & Marble 2
Jinka University – የተለያዩ የችግኝ ዘር ግዥ 2017
Ministry of Revenue – MTO 1 Purchasing of Artificial flowers/plant/ቢሮወስጥ የሚቀመጥ ስወ ሰራሽ ተክል/የቁም አበባ/ግዥ
Ethiopian Coffee and Tea Authority – የቡና ሰርቶ ማሳያዎችና ችግኝ ጣብያ የታፔላ ህትመት/EU-CAfE
Ethiopian Customs Commission – ሎት 10፡- የባህር ዛፍ ዘይት እና ኤርፍሬሽነር ግዥ