የተለያዩ ችግኞችና የችግኝ ፖቶች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተለያዩ ችግኞችና የችግኝ ፖቶች ግዥ |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0664-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-21 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-20 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | meshualekiya Tilahun gessese square yirga haile bdg, Room 4th Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ዋጋ ማቅረቢያዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ አሸናፊው ድርጅት በኮሚሽኑ በተመረጡ ወለሎች፣ኮሪደሮች፣ሎቢዎች፣13ኛ ቴራስ እና በግቢው ዙሪያ ውበቱን በጠበቀ መልኩ ተክለዉ ማስረከብ ያለበት ሲሆን የሚያቀርባቸውን ዕፅዋቶች ዕፅዋቶቹ በትክክል ስለመጽደቃቸው በመከታተል የተበላሸም ካለ በተበላሸው ምትክ አይነት እና መጠን በመተካት/በመቀየር/ ክትትል በማድረግ ለ2/ሁለት/ወራት የአትክልት/እፅዋት/ እና ፖት ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡ የሚተከሉት ዕፅዋቶች የሚተከሉበት የፖት አይነት እና በአንድ ፖት ምን ያህል ዕፅዋት መተከል እንዳለበት ዕፅዋቶቹ በሚተከሉበት ወቅት በኮሚሽኑ ፍላጎት መሠረት ነዉ፡፡
