በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ትራክተሮች፣ ጀነሬተር እና ለአገዳ ማጓጓዣ ጋሪዎች (YTO Tractor Model 1804፣ URSUS Tractor Model 14014A: YTO Tractor Model 1304/1004 Generator Spare part (400KVA): KAT Cane Carts: URSUS Cane Carts spare Part እና Beiben Truck Trailer/Cart) ጥገና አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ambo University – የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መኖ ግዥ ቁ.10
Ministry of Defense – Lot 6 Procurement of Fruit and vegetables (የአትክልትና ፍራፍሬ ግዥ ) for 2018
Ministry of Defense – Lot 1 Procurement of teffe flour (የጤፍ ዱቄት ግዥ) for 2018
Ministry of Defense – procurement of የአሳ እና የዶሮ ስጋ ግዥ ) for 2018
Construction Management Institute – Procurement of Seedling/ የችግኝ ፣ መጫኛ እና ማዉረጃ ግዥ/ For 2017
Ministry of Urban and Infrastructure – የቤት ውስጥ ችግኝ መካከለኛ ከነማስቀመጫው
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የከባድ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የተለያዩ የእርሻ ከባድ ማሽነሪ መለወዋጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Urban and Infrastructure – Fertilizers and other
MCG CONSTRUCTION PLC invites bidders to submit sealed bids for the Procurement of Landscape Works for Design Review, Build & Commissioning of LOT VI Agricultural & Agro-Processing Sheds at Bishoftu City on Turn-Key Basis by providing the necessary labor, material, and equipment in fulfillment the contractual requirements made with Ethiopian Airlines Group.
Ministry of Revenue – MTO1 Purchasing of Artificial flowers /tree/plant ቢሮ ወስጥ የሚቀመጥ ስው ሰራሽ ተክል/የቁምአበባ/ ግዥ
የኦሮሚያ የግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ከአቃቂ ኬላ አለፍ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ያለውን የአገልግሎት ጊዜ ያለፈበትን NPS, NPSB, UREA እና DAP የአፈር ማደበሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለዩኒቨርሲቲ ለድለባ ፕሮጀክት የሚሆን የቁም ከብት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Federal Police – EFPHS የሳር ማጨጃ ማሽን እና የአትክልት መከርከሚያ መቀስ ግዢ
Assosa University – የተመጣጠነ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ ግዥ ኮድ 4
Jinka University – የከብት መድኃኒት ግዥ 2017
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ከዚ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች፤ ከጅምላ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።
የደብረማርቆስ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በፍ/ሰላም ሰብስቴሽን ግቢ ውስጥ ያለውን ባህርዛፍ እና በደ/ማርቆስ ጨሞጋ ግቢ ውስጥ ያሉትን የባህርዛፍና ጽድ ዛፎች ከታች በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ambo University – የእንቁላል ጣይ የሁለት ወር ቄብ ዶሮዎች ግዥ በቁ.1