Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
  • Address ደብረ ማርቆስ ቀበሌ 02 እምቦሳ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 13 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251581784633
  • Website
  • Deadline02 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-02 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

የደብረማርቆስ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በፍ/ሰላም ሰብስቴሽን ግቢ ውስጥ ያለውን ባህርዛፍ እና በደ/ማርቆስ ጨሞጋ ግቢ ውስጥ ያሉትን የባህርዛፍና ጽድ ዛፎች ከታች በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን


 

የተለያዩ ዓይነት ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ ለመሽጥ የወጣ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SC-PGS/NCB-10/2017

 

የደብረማርቆስ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በፍ/ሰላም ሰብስቴሽን ግቢ ውስጥ ያለውን ባህርዛፍ እና በደ/ማርቆስ ጨሞጋ ግቢ ውስጥ ያሉትን የባህርዛፍና ጽድ ዛፎች ከታች በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

ብዛት በሜትር ኩብ

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በሜትር ኩብ

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲፒኦ/

የሚገኝበት ቦታ

1

የባህር ዛፍ ብዛታቸው የተለያዩ ዓይነት

72

ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም 08፡00 ሰዓት

ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም 08፡30 ሰዓት

2500.00 ብር

900.00 ብር

ፍ/ሰላም

2

የባህር ዛፍ ብዛታቸው የተለያዩ ዓይነት

1440

ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም 08፡00 ሰዓት

ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም 08፡30 ሰዓት

2500.00 ብር

18000.00

ደ/ማርቆስ

3

የጽድ ዛፍ

540

ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም 08፡00 ሰዓት

ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም 08፡30 ሰዓት

4500.00 ብር

4500.00 ብር

ደ/ማርቆስ

 

  1. ማንኛውም የንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብ የጨረታ ሰነድ ገዝቶ የጨረታ ዋስትና በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ)በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ወይም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት/EEU አካውንት ቁጥር 1000259834876 በማስገባት እና የባንከ ደረሰኝ በማምጣት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ፡- ደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ 02 እምቦሳ የገበያ ማዕከል ሕንፃ ደ/ማርቆስ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰ/ቼ/ን/ጠ/አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 10 አንደኛ ፎቅ ላይ፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር የሚል ምልክት በማድረግ ከሰኔ 09/2017ዓ.ም እስከ ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 08፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፤
  5. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  6. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 251-58 178 4633 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን

 

Save Tender