የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አገልግሎት በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ በህትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ ሊድ፣ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ቶነሮች፣ ካዝ፣ የፊልም/ሮለር ማጣቢያ፣ አገልግሎት የሰጡ ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ ኮር፣ የጥቅል ዕላቂ ፣ የፕላስቲክ ቱቦዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የብረት በሮች፣ የቀለም እና የውሃ ሮለሮች፣ ሽፍሻፊ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ያገለገለ ኔጌቲቭ ፈልም፣ ግፋፊ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የብረት በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የ12 sqm indoor outdoor led screen ኪራይ አገልግሎት የገጠማ እና የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን ጨምሮ ግዥ
Wollo University – ባነር ፕሮፎርማ ግዥ
የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች ፣ እህልን ለማስፈጨት ፣ ፍራፍሬ ፣ ማገዶ (ግንድላ) እና ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች እንዲሁም ለእንስሳት መኖ እና የዶሮዎች ምግብ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለሕግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Civil Aviation Authority – purchasing of T-shirt and Head cape (Cofiya)
Ethiopian Customs Commission – የIndoor led screen ኪራይ አገልግሎት የገጠማ እና የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን ጨምሮ ግዥ
Ministry of Transport and Logistics – የባነር ፤ስቲከር ፤የማስታወቂያ ላሜራ ግዢን ይመለከታል
Ministry of Defense – Lot 1 Procurement of LED Screen (A)
Ethiopian Customs Commission – የIndoor led screen ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Information Network Security Administration – Procurement of 100 % cotton t -shiret and banner R-RFQ-6-2018
Wollo University – ለጢጣ ግቢ ባነር ከነቀለበቱ
Ethiopian Customs Commission – ndoor led screen ፣መድረኩን በሚገልፁ ባነሮች የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች ማስዋብ፣መድረኩን በሚገልፁ ቲር ድሮፕ ባነሮች(teardrop banners) የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች፣ ሎጎዎች እና መልዕክቶች ማስዋብ እና መድረክ (ስቴጅ) አገልግሎት ግዥ
የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህልና ጥራጥሬ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ ጽህፈት መሳርያ እና የሥልጠና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the supply of hereunder listed items.
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – PROCURMENT OF SOUND SYSTEM EQUIPMENTS-DT
የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱት የተለያዩ አቅርቦቶች /ስራዎች በመስኩ ከተሠማሩ ድርጅቶች ጋር ውል በማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ስራውን ለማሠራት ይፈልጋል።
Hawassa University – Procurement of Standard Sound System (Full set) and one Indoor Screen size 12m2((4x3) along with labor & Technical services for five days
Policy Study Institute – Procurement of: የባነር ህትመት 2*1 ግዥ