Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline24 Jul 2025, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector NonConsultancyServices

ndoor led screen ፣መድረኩን በሚገልፁ ባነሮች የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች ማስዋብ፣መድረኩን በሚገልፁ ቲር ድሮፕ ባነሮች(teardrop banners) የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች፣ ሎጎዎች እና መልዕክቶች ማስዋብ እና መድረክ (ስቴጅ) አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titlendoor led screen ፣መድረኩን በሚገልፁ ባነሮች የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች ማስዋብ፣መድረኩን በሚገልፁ ቲር ድሮፕ ባነሮች(teardrop banners) የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች፣ ሎጎዎች እና መልዕክቶች ማስዋብ እና መድረክ (ስቴጅ) አገልግሎት ግዥ
DescriptionIndoor led screen ፣መድረኩን በሚገልፁ ባነሮች የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች ማስዋብ፣መድረኩን በሚገልፁ ቲር ድሮፕ ባነሮች(teardrop banners) የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች፣ ሎጎዎች እና መልዕክቶች ማስዋብ እና መድረክ (ስቴጅ) አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0724-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-07-24 08:30:00
Invitation Date2025-07-23 14:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ(ንግድ ስራ መስኩ) ተዛማጅ የሆነ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው (VAT registration Certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
Indoor led screen
Specification
 Size 3m*4m = 12 m2
 Quantity:- 2pcs
 Total size 24 m2
 pixel pitch 2.6
 Xr series refresh rate 7840
 Viewing distance maximum 2 m
 Have to support 8k

ማስታወሻ፡-
 ሀምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ተገጥሞ ከሀምሌ19-24 2017 ዓም ድረስ አገልግሎት የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
 ስክሪኑን ገጥሞ በተጠቀሱት ቀናቶች የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን፡፡
 የሚንስቴር መስሪያ ቤቱንና የኮሚሽኑን ብራንድ ቀለሞች እና ለስብሰባው ከሚዘጋጁ ባነሮች ጋር በተናበበ መልኩ ለስክሪን የሚሆኑ ይዘቶችን(ግራፊክስ ዲዛይን) ማዘጋጀት እና ከስብሰባው ቀን ቀደም ብሎ ሙከራ በማድረግ ማስረከብ፡፡
 በተጠቀሱት ቀናቶች በዋናው የስብሰባው አዳራሽ እና በመጨረሻው ቀን የመዝጊያ ፕሮግራም በሚደረግበት ቦታ ላይ የscreen live switching አገልግሎት መስጠት፡፡
ማሳሰቢያ ፡-ከላይ በተገለፀው ዝርዝር ዝርዝር መግለጫ መሠረት Indoor led screen ብዛቱ ሁለት መሆኑ ይታወቅ፡፡
Indoor led screen
Specification
 Size 1m*2m = 2 m2
 Quantity:- 2pcs
 Total size 4 m2
 pixel pitch 2.6
 Xr series refresh rate 7840
 Viewing distance maximum 2 m
 Have to support 8k
ማስታወሻ፡-
 ሀምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ተገጥሞ ከሀምሌ19-24 2017 ዓም ድረስ አገልግሎት የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
 ስክሪኑን ገጥሞ በተጠቀሱት ቀናቶች የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን፡፡
 የሚንስቴር መስሪያ ቤቱንና የኮሚሽኑን ብራንድ ቀለሞች እና ለስብሰባው ከሚዘጋጁ ባነሮች ጋር በተናበበ መልኩ ለስክሪን የሚሆኑ ይዘቶችን(ግራፊክስ ዲዛይን) ማዘጋጀት እና ከስብሰባው ቀን ቀደም ብሎ ሙከራ በማድረግ ማስረከብ፡፡
ማሳሰቢያ ፡-ከላይ በተገለፀው ዝርዝር ዝርዝር መግለጫ መሠረት Indoor led screen ብዛቱ ሁለት መሆኑ ይታወቅ፡፡

መድረኩን በሚገልፁ ባነሮች የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች ማስዋብ
Specification
 ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ፔራሚድ ሆቴል በባነር የብራንዲንግ(branding) ስራ የሚሰራባቸውን ቦታዎች ልኬት መውሰድ፣
 ስብሰባውን የሚገልፁ የተለያዩ መልዕክቶችን በመጠቀም የባነር ግራፊክስ ዲዛይን መስራት፣
 የተሰራው ዲዛይን በኮሚሽኑ ሲፀድቅ የባነር ህትመት ስራ ማከናወን
 በዋናው ስብሰባው የሚከናወንበት የስብሰባ አዳራሽ መድረክ ላይ ከስክሪን ጋር የተናበበ ለእይታ የማይረብሽ ባክ ድሮፕ ባነር ማዘጋጀት፣
 በዋናው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በአንደኛው ጎን በሚዘጋጅ መድረክ ላይ ከስክሪን ጋር የተናበበ ለእይታ የማይረብሽ ባክ ድሮፕ ባነር ማዘጋጀት፣
 በዋናው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የተለያዩ መልዕክት ያዘሉ ብዛት አራት ባክ ድሮፕ ባነሮች ዲዛይን እና ህትመት ስራ ማከናወን፡፡
 የሚዘጋጁት ባነሮች በአግባቡ በተዘጋጁ ፍሬሞች በአግባቡ የተወጠሩ እና ለእይታ የማይረብሹ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 በዋናው የስብሰባ አዳራሽ መድረክና ግድግዳዎች ላይ እንዲሁም ከስብሰባ አዳራሹ መግቢያ ላይ የሚሰሩ የብራንዲንግ ስራዎች ሀምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ተሰርተው መጠናቀቅ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም ግቢ ውስጥ የሚሰሩ ሌሎች የባነር የብራንዲንግ ስራዎች ሀምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ተጠናቅቀው ማስረከብ ይገባል፡፡
 ለዲዛይን መነሻ የሚሆን በኮሚሽኑ የተዘጋጀ ፕሮፖዛል መጠቀም ይገባል፡፡

መድረኩን በሚገልፁ ቲር ድሮፕ ባነሮች(teardrop banners) የሆቴሉን ግቢ በገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ብራንድ ቀለሞች፣ ሎጎዎች እና መልዕክቶች ማስዋብ

 ብዛት፡- 40
Specification
 ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ፔራሚድ ሆቴል ቲር ድሮፕ ባነር በመጠቀም የገቢዎች ሚንስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን የብራንድ ቀለሞችን በመጠቀም የብራንዲንግ(branding) ስራ የሚሰራባቸውን ቦታዎች ልኬት መውሰድ፣
 ስብሰባውን የሚገልፁ መልዕክቶችን በመጠቀም የቲርድሮፕ ግራፊክስ ዲዛይን መስራት፣
 የተሰራው ዲዛይን በኮሚሽኑ ሲፀድቅ የቲርድሮፕ ባነር ህትመት ስራ ማከናወን
 የሚዘጋጁት ቲር ድሮፕ ባነሮች በአግባቡ በተዘጋጁ መቆሚያ(stands) በአግባቡ የተወጠሩ እና ለእይታ የማይረብሹ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 ቲር ድሮፕ ባነሮች ሀምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በቦታው ላይ ተቀምጠው ከሀምሌ 20-24 2017 ዓም ድረስ አገልግሎት የሚሰጡ መሆን ይኖርበታል፡፡
 ለዲዛይን መነሻ የሚሆን በኮሚሽኑ የተዘጋጀ ፕሮፖዛል መጠቀም ይገባል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ዋጋ ከመሞላቱ በፊት ተቋሙ ያዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ በጥልቀት መመልከት ያስፈልጋል፤ የኮሚሽኑን የተዘጋጀ ፕሮፖዛል ማየት አለበት፡፡በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሆቴል በመገኘት ስራው የሚከናወንባቸውን ቦታዎች ልኬት መውሰድ አለበት፡፡
መድረክ (ስቴጅ)
 3 ሜትር በ10 ሜትር የሆነ ደረጃውን የጠበቀ ስቴጅ
 2 ሜትር በ4 ሜትር የሆነ ደረጃውን የጠበቀ ስቴጅ
ማሳሰቢያ፡- የሚዘጋጀው መድረክ ሁለት መሆኑ ይታወቅ


Save Tender