የIndoor led screen ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የIndoor led screen ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Indoor led screen ኪራይ አገልግሎት Size 3m*4m = 12 m2 Quantity:- 2pcs Total size 24 m2 pixel pitch 2.6 Xr series refresh rate 7840 Viewing distance maximum 2 m Have to support 8k ማስታወሻ፡- ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ተገጥሞ ከሀምሌ22-24 2017 ዓም ድረስ አገልግሎት የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ ስክሪኑን ገጥሞ በተጠቀሱት ቀናቶች የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን፡፡ በቀን 22/11/2017ዓ.ም በጠዋት ክፍለ ጊዜ፣በቀን 24/11/2017ዓ.ም በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ እና በቀን 24/11/2017ዓ.ም ምሽት ላይ ላይ የscreen live switching አገልግሎት መስጠት፡፡ ማሳሰቢያ ፡-ከላይ በተገለፀው ዝርዝር ዝርዝር መግለጫ መሠረት Indoor led screen ብዛቱ ሁለት መሆኑ ይታወቅ፡፡ የስክሪን ገጠማ አገልግሎት የሚሠጠው በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሆቴል መሆኑ ይታወቅ፡፡ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0726-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-25 10:30:00 |
| Invitation Date | 2025-07-24 12:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th floor Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ(ንግድ ስራ መስኩ) ተዛማጅ የሆነ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው (VAT registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ኘው፡፡Indoor led screen ኪራይ አገልግሎት Size 3m*4m = 12 m2 Quantity:- 2pcs Total size 24 m2 pixel pitch 2.6 Xr series refresh rate 7840 Viewing distance maximum 2 m Have to support 8k ማስታወሻ፡- ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ተገጥሞ ከሀምሌ22-24 2017 ዓም ድረስ አገልግሎት የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ ስክሪኑን ገጥሞ በተጠቀሱት ቀናቶች የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን፡፡ በቀን 22/11/2017ዓ.ም በጠዋት ክፍለ ጊዜ፣በቀን 24/11/2017ዓ.ም በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ እና በቀን 24/11/2017ዓ.ም ምሽት ላይ ላይ የscreen live switching አገልግሎት መስጠት፡፡ ማሳሰቢያ ፡-ከላይ በተገለፀው ዝርዝር ዝርዝር መግለጫ መሠረት Indoor led screen ብዛቱ ሁለት መሆኑ ይታወቅ፡፡ የስክሪን አገልግሎት የሚሠጠው በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሆቴል መሆኑ ይታወቅ፡፡
