Procurement of Maintenance and Repair Service
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2.
ለ2019 በጀት ዓመት የነኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶች፤የደንብ ልብስ ፤አላቂ የፅህፈት መሳርያ ፤አላቂ የጽዳት ዕቃ የቋሚ የቢሮ ዕቃ ፤የንባብ መፅሐፍ ግዥ፤የማሽን ተከላ ፤ማሽነሪዎችና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት ግዥ የመኪና ሰርቪስ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል (ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው፡፡
"CT, Steam sterilizer and Endocope- maintenance service agreement" ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስሪያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ReBid for Vending Machine Repair and Upgrade) ሥራዎችን ለማቅረብ ፈቃደኛ ለሆኑ ብቁ የአገልግሎት አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group/ETG/ intends to conduct a Rebid for the selection of potential service providers for Vending Machine Repair and Upgrade.
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2019 ዓመት የኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃ እና የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት ፒካፕ አይሱዚ ሀይገር መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ፕሪንተር አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር የጉልበት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ከ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን እቃዎች እና አገልግሎቶችን ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ከ የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ላይ በነኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፡-
ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።