Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline29 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Security5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ
  • opening dateበ11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Office Machines And Computers

ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ለኮምፒዩተር ጥገና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ለኮምፒዩተር ጥገና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 006/2018/19

 

ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።

1.      በዘርፍ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን

2.    የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።

3.    ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4.    ተጫራቾች የተጫረቱበትን አገልግሎት በአግባቡ ለመስጠት በቂ በለሙያ እና የሰው ኃይል ያላቸው መሆን አለባቸው።

5.    ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

6.    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል።

የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 12 08 02 21መጠየቅ ይቻላል።

 

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of various computer maintenance and repair services. Bidders must hold a renewed sector business license, VAT and TIN registration, supplier-list evidence, adequate professional and human resources, and clearance. The organization may cancel the tender in whole or in part.
Save Tender