Tender Detail

Tender Details

  • Company Worabe Comprehensive Specialized Hospital (የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)
  • Address ወራቤ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0463299263
  • Websitehttps://www.worabecsh.org/
  • Deadline10 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security50,000.00
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 21 ቀን ቆይቶ በ 21 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Maintenance And Repair

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Worabe Comprehensive Specialized Hospital (የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው B.C-5./G.C-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን

1. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ

2. የንግድና የሥራ ፈቃድ በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3 የኮንስትራክሽን ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ

4. የጨረታ ዋስትና 50000 (ሃምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለስድስት ወር የጸና መሆን :: 

5. የመሥራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንከ እስቴትመንት እና የሥራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

6. የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሠራቸውን ሥራዎች የሚገልጽ የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶክመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴከኒካል ዶከመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደርክፍል 302 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት በ8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:-

* የተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡

*የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀን አይለውጠውም

* ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920057024/0913213696 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Worabe Comprehensive Specialized Hospital seeks licensed contractors (Grade B.C-5/G.C-6 or above) to carry out full-building maintenance and repair work. Bidders must provide tax and VAT registration, renewed business license, Ministry of Urban Development registration, bank statement, work experience, audit report, and supplier registration certificate.
Save Tender