በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር፣ ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተርሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሳይክሎች እና ያገለገለ ተሽካርከሪ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene (የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሸከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን 1 /አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በጥቅል ስም የተዘረዘሩትን ዕቃ ዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሀብቶች /ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ጥቅል (ሎት-1):- ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ጎማዎች፣ ጥቅል ( ሎት-2) :- ያገለገሉ አሮጌ በርመሎች፣ ጥቅል (ሎት 3) - ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎች፣ ጥቅል (ሎት-4) ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ጥቅል (ሎት - 5) - ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች እና ጥቅል (ሎት -6 ) – ያገለገሉ የፕሪንተር ቶ
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ አሮጌ የብረታ ብረት ስክራፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፤ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፤ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ የሚገኙ እና ለብዙ አመታት ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም የተሸከርካሪ መሳሪያዎች፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ላፕቶፕ እና ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር እና የመሳሰሉት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 22,500 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ያገለገሉ/ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ እና እርዎች ላይ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።