Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር
  • Address ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0983 93 29 95
  • Website
  • Deadline28 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price299.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-28 00:00:00
  • Categories Used Items , Vehicle , Vehicle Spare Parts

ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፤ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፤ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኦርጅናል እና አዳዲስ የባስ፣ የግሬደር፣ የዶዘር፣ የኤክስካቫተር፣ እና የሮለር መለዋወጫዎች እንዲሁም ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፤ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፤ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከሚያዚያ ጀምሮ 13 14 15 16፣17፤19 እስከ ሚያዚያ 20 2018 ዓ.ም ድረስ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት እና የመለዋወጫዎቹን ሳምፕል እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን።

በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች

•        ንግድ ምዝገባ፣

•        የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣

•        የግብር ከፋይ መለያ ማስረጃ፤

•        በውክልና ከሆነ ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

•        ጨረታው ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።

አሸናፊው ተጫራች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ገንዘብን ሙሉ በመሉ በመክፈል ንብረቱን መውሰድ ይኖርበታል።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0983 93 29 95/0983 77 28 45

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር

Save Tender