የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በጥቅል ስም የተዘረዘሩትን ዕቃ ዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በጥቅል ስም የተዘረዘሩትን ዕቃ ዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. የተለያዩ ብረታ ብረትና ዲዛ
2. አሮጌ የፋብሪካ ዕቃዎች
3. አሮጌ ጎማዎች
በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ ቁጥር (tin) የተሰጣቸው መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ 2% በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ (cpo) ከጨረታ ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. የጨረታው ሳጥን በ11ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
6. በተጫራች ዋጋ ለይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ሙሉ በሙሉ ከጨረታ ያሳግዳል፡፡
7. ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ከላይ የተጠቀሱትን አስፈላጊ መረጃዎች አሟልተው ባልተገኙ ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ውጭ ይደረጋሉ፡፡
8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 046-3350901 (0912873467) ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት
