Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT (ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዲቨሎፕመንት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 64 11 47 01
  • Websitehttps://esad.ch/en/
  • Deadline13 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-13 00:00:00
  • Categories Used Items , Vehicle

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን 1 /አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT (ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዲቨሎፕመንት)


ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን 1 /አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-

•        የተሽከርካሪውን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ሰዓት ድረስ ማየት ይቻላል።

•        የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዛበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ወይም በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

•        የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎኘ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።

•        የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይከፍላል።

•        ጨረታው ከወጣበት አስር ቀን ላገለገለ መኪና ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 64 11 47 01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት

(ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT)

 

Save Tender