Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ላምበረት ላሜዴይሪ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0986061366
  • Website
  • Deadline17 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-17 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Used Items

ድርጅታችን ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 22,500 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ያገለገሉ/ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር


ያገለገሉ ብረታ ብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

 

ድርጅታችን 22,500 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ያገለገሉ/ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም

1.     ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ብረት ብረቶች ጫንጮ በሚገኘው የድርጅታችን ፋብሪካ በመቅረብ (በስራ ቀን እና በስራ ሰዓት) መመልከት ይችላሉ።

2.     ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃዳቸውን በማያያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00፣ ከሰዓት ከ7:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 በታሸገ ፖስታ አድርገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ላምበረት ላሜዴይሪ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሯችን እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።

3.     ጨረታው የሚከፈተው ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላምበረት ላሜዴይሪ ህንፃ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት ስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው።

4.     አሽናፊ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል ያገለገሉ ብረታ ብረቶችን በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል።

5.     አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈል 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተ.እ.ታ ይከፍላሉ።

6.     ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠነቀ ነው።

7.     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0986061366 ወይም 0913 301160 ይጠቀሙ።

 

ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender