ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞባይል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዩ የኔትዎርከ እና የፖወር ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ባትሪዎች ቁርጥራጭ ፒቪሲዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ የተሸከርካሪ የወንበር ልብሶች፣ ምንጣፎች፣ እና ጐማዎች፣ ቁርጥራጭ የኤችድፒ ዳክቶች፣ ያገለገሉ የኘሪንተር ቶነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የፍሎረሰንት ማቀፊያዎች እና ኤልኢዲ መብራቶች፣ ያገለገሉ የእሳት ማጥፊያዎች፣ ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች እና ወረቀቶች፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን፣ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ያገለገሉ ዕቃዎች ለ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ኤጋና ቆርቆሮዎች፣ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ያገለገሉ ዩፒኤስ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና የበጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ ይገኛል:: ድርጅቱ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::