Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
  • Address በኢፌድ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር ጦር/ኃ/ኮም/ስፔ/ሆስፒታል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113692700
  • Website
  • Deadline17 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Used Items

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ያገለገሉ ዕቃዎች ለ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ያገለገሉ ዕቃዎች:-

  1. ሎት አንድ፡- ያገለገሉ  የህክምና  መሳሪያዎች  ሽያጭ
  2. ሎት ሁለት፡- ያገለገሉ  የኤሌክትሮኒክስ  ዕቃዎች  ሽያጭ
  3. ሎት ሦስት፡- ያገለገሉ  የመመገቢያና  ማብሰያ  ዕቃዎች  ሽያጭ
  4. ሎት አራት፡- ያገለገሉ  የፈርኒቸር  ዕቃዎች  ሽያጭ

ለ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በውድድሩ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፤

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል ፡፡
  3. በተጨማሪ ይህ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሽያጭ መለያ ቁጥር ጦር ኃ/ኮም/ስፔ/ሆስፒታል ማ/ግ/ጨ/01/2017 የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ከላይ ለተጠቀሰው ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 65,000.00 /ስልሳ አምስት ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ባንከ ጋራንት በጦር ኃይሎች ኮምሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል /ARMED FORCE COMPREHENSIVE SPECIALIZED HOSPITAL/ በሚል ተዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት፡፡
  5. ጨረታው 8/4/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ዝርዝር ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውና ኮፒውን ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ  ማብራሪያ፡- ስልክ ቁጥር 0113692700 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- በኢፌድ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር ጦር/ኃ/ኮም/ስፔ/ሆስፒታል፡፡

NB:- ተጫራቾች ዋጋ ከመስጠታቸው በፊት ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በአካል ተገኝተው ማቴሪያሎችን ማየት ይችላሉ፡፡

 

በኢፌዲሪ  መከላከያ  ሚ/ር  የጦር  ኃይሎች  ኮምፕሬሄንሲቭ  ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል

Save Tender