97 Tenders Found
-
- Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline 24 December 2025
-
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያገለግል የበር መቆለፊያ ተንጠልጣይ ቁልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
-
ዳሽን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት (ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ)
-
ድርጅታችን ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የደህንነት መጠበቂያ መገልገያዎችን ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌት-አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ታኅሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አሰ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ኮምቦልቻ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሕንፃ ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ እስቲቃማ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 12/13/2025
-
- አዲስ አበባ ቅ/ጊዮርጊስ ፊት ለፊት በሚገኝ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 1ኛ ፎቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 41 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
-
- ኡዴ ደንካካ 7.5 ኪ.ሜ ፒስታ መንገድ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
-
- ካሳንቺስ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጀርባ ከዚህ ቀደም ስኳር ኮርፖሬሽን የነበረበት የኪያ-ሜድ ኮሌጅ ህንጻ ግራውንድ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ
-
- አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል በሚያስገባው አስፓልት ከጦር ሃይሎች ወደ ዘነበ ወርቅ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ 3 ቁጥር ማዞሪያ / ቶታል ገባ ብሎ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/03/2025
-
- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት
-
የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካሳንቺስ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አዲሱ ህንፃ 4ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ የስራ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- አዳማ ከወንጂ ማዞሪያ ተቃራኒ አቅጣጫ 500ሜ ላይ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት
-
የወንጂ/ሸዋ ስዃር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ከመሆኑ በፊት
-
የወንጂ/ሸዋ ስዃር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ከመሆኑ በፊት
-
- ጉ/ክ/ከተማ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ከመድኃኒዓለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ በስተቀኝ በኩል በግምት100 ሜትር ገባ ብሎ ወደ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ከግሎባል ሆቴል በስተጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 09/24/2025
