የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመድኃኒዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፌቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመቶች፤ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድኃኒቶች፣ የት/ት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእጅ መሣሪያዎች፣ ትራንስፖርት፣ የጉልበት ሰራተኛ፣ የማሽነሪ ጥገና እና የጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡