Tender Detail

Tender Details


ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሊገዙ በጀት የተያዘላቸው እቃዎች ማለትም የፅዳት ዕቃዎች፤ የፅህፈት ዕቃዎች፤ የማሸን ጥገና መለዋወጫ፤ የሴፍቲ ማቴሪያሎች፤ የቧንቧ እቃዎች፤ ኪሚካሎች፤ ከተሮች፤ ኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለተለያዩ ግብአቶች የሚውል   Auxiliary Materials, Chemical አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የ

የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018

 

ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሊገዙ በጀት የተያዘላቸው እቃዎች ማለትም የፅዳት ዕቃዎች፤ የፅህፈት ዕቃዎች፤ የማሸን ጥገና መለዋወጫ፤ የሴፍቲ ማቴሪያሎች፤ የቧንቧ እቃዎች፤ ኬሚካሎች፤ ከተሮች፤ ኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለተለያዩ ግብአቶች የሚውል   Auxiliary Materials, Chemical አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳድሩበትን ከላይ ለተገለጹት ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት እና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረት የሚችሉ እንዲሁም በመንግስት ግን አስ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት አለት ጀምሮ ለ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል መከላከያ ኢንጂነሪነግ ኢንዱስት ግሩፕ (ሃና ማሪያም አፍርካ ስድስ ፈለ ፊት የቀድሞ ሪቬራ ሆቴል) ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው የተለያዩ እቃዎችን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

6.     የጨረታው አሸናፊ ውል ከተፈጸመበት ቀን ጀምሮ ዕቃውን በራሱ ትራንስፖርት በሰጠው ናሙና መሰረት በጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርበታል።

7.     ተጫራቾች የጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

8.     የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ11ኛ (አስራ አንደኛው) ቀን 4:30 ሰዓት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከፈል መከላከያ ኢንጂነሪነግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ይከፈታል።

9.     የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም። ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ተጫራቾች በአንድ ተመሳሳይ ዕቃ ላይ ሁለት ሁለት የተለያዩ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።

 

ስልክ ቁጥር

011 433 88 10/09 10 41 80 60/09 11 86 99 62/

09 18 11 93 25/09 30 29 20 21 ይደውሉ።

 

የጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ

 

Save Tender