የቂ/ከ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በልደታ/ከ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግገር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡: በ
የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፤ፈርኒቸር፣የጽህፈት መሣሪያዎች፤የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የደ/ኢ/ ከ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎችን፤ የፅዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እንዲሁም የኤለክትሮኒከስ እቃዎችንና የሠራተኞች የደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሲከተርመስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና የሞቶርሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በጀት ሎት 1 እስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች በሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት 3 ኤሌክትሮ ኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚዉል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፤ የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና የስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤ/ጉ/ከ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ (ለእንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፈጀታ እገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ከፈለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት ከ1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ::
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የኤሌክትሪክዕቃዎች፣ ኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ቶንዶስ ፣አልባሳት፣ተሸከርካሪ ፣ጫማ እና ወንበር /office chair/ በግልፅ እንዲሁም ጫማ፣ የምግብ ጨው እና dorco/ምላጭ/ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ ቤት በ2019 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በጉምሩከ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያየ መጠን ያላቸው ጄኔሬተሮች፣ የውሃ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያለፉ መጻህፍት፣ የነዳጅ መቅጃ፣ የልብስ ስፌት መኪና እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።