Tender Detail

Tender Details


የደ/ኢ/ ከ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

የወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ኢ/ ከ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓony በመደበኛ ካፒታል በጀት ለከተማ አስ/ር ሴክተር መ/ቤቶች ዓመታዊ ግዥን ለመፈፀም ሎት 1 አላቂ የጽ/መሳሪያ ሎት 2 ሞተር ሳይክል ሎት 3 አሌከትሮንክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ የንግድ የሥራ ድርጅቶች :-

1.     በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2.     የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡

3.     የቫትና ቲን ተመዝጋቢ የሆነ፤

4.     የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5.     ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በሥራ ሰዓት ከሻንቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ቀርቦ መውስድ ይችላሉ ፡፡

6.     ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና የአርጅናሉ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አደራሻቸዉንና የድርጅቱን ስም በመጥቀሰ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በማንኛውም ባንከ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ የሚችል

8.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በ16ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ከሻንቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል፡፡

9.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት በነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበበ እና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም ።

10.                        ተጫራቾች በጨረታ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ጊዜ ያለው ልዩነት ከ2% በላይና በታች መሆን የለበትም ።

11.                        አሸናፊ ከሆነ የውል ማስከበሪያ ቢድ-ቦንድ 10% ማስያዝ የሚችል ፡፡

12.                        የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉን ዕቃ እስከ አጫራች መስሪያ ቤት ድረስ አመጥቶ ለማስረከብ ፊቃደኛ የሆነ ::

ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ስበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0912119223/0916759540 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

Save Tender