አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር የኤክስፖርት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም የዚህን ጨረታ ሰነድ በተገለፀው አድራሻ በመግዛት ማንኛውም ተወዳድሮ ያሸነፈው አካል እቃዎቹን መግዛት የሚችል ሲሆን:-
ገበያ ዲቨሎፐር , ተቋማችን በሥራ ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሄልፒንግ ኢትዮጵያ አቺቭ ሎንጅቪቲ የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ያገለገለ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ፊልም፣ ኮር፣ አገልግሎት የሰጠ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የጥቅል ዕላቂ፣ ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ አ/ት የሰጠ የብረት በርሜል፣ ግፊፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ሊድ፣ በኅትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የተለያዩ የፎርክሊፍት ጐማዎችና ከመነዳሪዎች፣ የተቆራረጡ ጎልድ ፎይል፣ የፎርክሊፍት በነፋስ የሚሠራ ጐማ፣ የፎርክሊፍት ጐማ ፍላፕ፣ ሊዶች ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ አ/ት የሰጡ ቶነሮች፣ አ/ት የሰጡ ወንበሮች፣ አ/ት የሰጡ ፕሪንተርና ኮምፒውተር፣ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
እንግሊዝ ኤምባሲ- የነዳጅ ታንከር፣ ጀነሬተሮች፣ ኮነቴንሮች፣ ፕሪንተር እና ስካነሮች፣ እንዲሁም የተለያዩ ቁርጥራጭ እቃዎችን በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢ.ቅ.ባ.ማ.) ለሥራ ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎችን፣መኪና የመኪና ጎማዎችን፣ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ ወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አቢሲንያ ባንክ/አ.ማ/ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዓይነት ከዚህ በታች ቀርበዋል፡-
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The British Embassy in Addis Ababa is conducting a public auction for the disposal of various surplus items, including: Fuel Tank, 20ft Containers, Printer and Scanners, Generators, and other Scrap Materials.
ድርጅታችን ናይል ሶርስ ኃ. የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላ.የተ. የግል ማህበር (አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል) አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የበረንዳና መስኮት ግሪሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የእንጨት በሮች፣ የዩፒኤስ ባትሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን በ4 ምድብ መድቦ በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለአገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፤ እንጨት እና ግንባታ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃወች: የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የቢሮ እቃወች ፡ቁርጥራጭ እንጨቶች የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፡የተለያዩ አይነት ቶነሮች፡ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፤የተለያዩ ጀሪካኖች ፤ለስላሳ መጠጦች፤ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፤በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች ፣ፕሪንተሮች ፣ስካነሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች ፣መስታወቶች ፣የበር እና መስኮት ፍሬሞች ፣ፋይል ካቢኔቶች፣ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃወች: የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የቢሮ እቃወች ፡ቁርጥራጭ እንጨቶች የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፡የተለያዩ አይነት ቶነሮች፡ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፤የተለያዩ ጀሪካኖች ፤ለስላሳ መጠጦች፤ቬንትሌተሮች፤ ያገለገሉ በሮች፤በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሁለተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡